A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እግር ሄዶ ሄዶ ካር ጉድጓድ ይገባል እግር ሲደርስ አግት ይመለስ እግር ቢሳሳት ከአንጋዳ አፍ ቢሳሳት ከእዳ አግር ተርካብ እጅ ተዛብ እግር ከአርካብ እጅ ከዛብ አግር ከሽሽ ልብ ሽሽ እግር የላት ክንፍ አማራት እግር ዜጋ ነው እግርህን በፍራሽህ ልክ ዘርጋ እግርና እራስ እኔ እለብስ እኔ እለብስ ይጣላሉ አግርህን ለጠጠር ደረትን ለጦር እግዚአብሄር ለፍጥረቱ ሰው ለሰውነቱ እግዚኣብሄር ለፍጥረቱ ሰው ለሰውነቱ ያስባል አግዜር ሲስጥ አንጀራ በወጥ እግዜር ሲቆጣ በዝናብ ኣር አመጣ እግዜር ሲቆጣ በዝናብ አር ያመጣ እግዜር በትር ሲቆርጥ ቆላ ኣይወርድም እግዜር ሲጥል አናት አታነሳም እግዚአብሄርን ያህል ጌታ ገነትን ያህል ቦታ እግዜር በመለኮቱ ጎልማሳ በሚስቱ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra