A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አይነ ደረቅ ሌባ ከነቃጭሉ ይገባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አይነጋ መስሏት በቋት አራች አይነጋ መስሏት አቋት አራች አይኔን ሲያመው ጥርሴን አታስቆጣው አይኔን ሲያመው ጥርሴን አሳቀው አይን ሁል ጊዜ ክታለቅስ አንድ ቀን ብቻ ታልቅስ አይን ህመም ልግም ይወዳል አይን ህመም ክሱት ነው የሆድ ህመም ስውር ነው አይን ሲያይ ብረቱ ጆሮ ሲሰማ መስኮቱ አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል አይን አይፈስ እርቅ አይፈርስ አይን አፋር ልጃገረድ ከወንድሟ ታረግዛለች አይን አፋር ልጃገረድ ከወንድሟ ትወልድ አይን ከጥርኝ አፈር በቀር የሚያጠግባት የለም ኣይንህና አገርህ አይጠግቡም አይንህና አገርህ አይጠገቡም አይን ካላዩበት ግንባር ነው አይን የማያየው ልብ የማይስተው (አውነት አለ) አይኗን ቢያጠፋት ቅንድቤን አደራ (አለች) Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra