A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እራት የሌለው ቄስ እንደ ልቡ አይቀድስ እሬት ለቀመሰው እንጂ ላልቀመሰው አይመርም እራስ ከተመለጠ ነገር ካመለጠ እራትን ቢንቁ አንድ እጅ ይለቃለቁ እራትን ቢንቁ አንድ እጅን ይለቃለቁ ዳኛን ቢንቁ ከመከራ ይወድቁ አርም ለትህትና እርግማን ያነሰው ገበያ ይፈሳል አራትና መብራት አማትና ምራት አራት የለህም ቢሉት ከወጡ አውጡልኝ አለ እራት የስማይ መብራት እርሟን ብታፈላ አንድ ቁና አተላ አርሟን ብታፈላ ጋን ሙሉ አተላ አርሟን ብታፈላ ጀበናው ሙሉ አተላ አርሟን ጠምቃ ፈጀችው ጠልቃ አርሱ አይወደኝም መከራው አይለቀኝም አርሱ ካለው ላያልፍ በሽተኛው ባይለፈለፍ እርሱ ካለው ላያልፍ ምነው በሽተኛው ባይለፈልፍ እርሷ ስንፋ ራቷን ገንፎ አድርጋ ቢያጎርሷት ተኮሳት አርሷ ወልዳው አልመሰለም አርሷም ጋግራ አልበሰለም እርሱ ራሱ ጊዜ መሆኑን ባያውቀው ጊዜ ጊዜ ይላል ሞኝ ሰው Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra