A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እየወገንህ ቢሉት አክንባሎ ጋጥ ገባ እየነገርናቸው አያረጉት ዋዛ ከተለበለበው የተላጠው በዛ እዩኝ እዩኝ ያለች ደብቁኝ ደብቁኝ ታመጣለች አዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል እየጠጡ ዝም የጋን ወንድም እየፈለገው አወቀኝ ብሎ መጣ አየፈለገው አወቀኝ አወቀኝ ብሎ መጣ እየፈጩ ጥሬ አያለው የማይከፍል ጭኖ የማያደላድል እያወቁ ቢስቱ ምንድር ነው መድኃኒቱ እያጫወትኳት ታንቀላፋለች እያየህ ተናገር አየዋኘህ ተሻገር እያየኋት የምታስቀኝ ሚስት አገባሁ እያየኋት የምታስቅ ሚስት አገባሁ እያደር ይቃቃር እያደፈ በእንዶድ እየጎለደፈ በሞረድ እዬዬም ሲዳላ ነው እዬዬ ሲደላ ነው እዬዬ ሲዳላ ነው አደ ልቡና ለጸሎት አደ ሰብእና ለመስዋእት Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra