A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለሀምሳ ጋን አንድ አሎሎ ለሀምሳ ጋን አንድ አሎሎ ይበቃል ለሀብት መትጋት ሰውነትን ያከሳል ገንዘብን ማሰብ እንቅልፍ ይነሳል ለሀጥአን የወረደ ለጻድቃን ይተርፋል ለሁሉም ጊዜ አለው ለሂያጅ የለውም ወዳጅ ለህልም ምሳሌ የለውም ለሆዳም ሰው ማብላት ውቅያኖስን ለመደልደል መቃጣት ለሆዳም በሬ ገለባ ያዝለታል ለሆዳም በሬ ጭድ ያዝለታል ለሆዳም በሬ ቫት ተከፈለ ለሆዳም በቅሎ ጭድ ያዝለታል ለሆዴ ጠግቤ በልብሴ አንግቤ ለሆድ ቁርጠት ብላበት ለራስ ምታት ጩህበት ለላሙ መንጃ ለሸማው መቅደጃ ለላሙ መንጃ ለሸማው መከንጃ ለላም ቀንዷ አይከብዳትም ለላም ከጥጃዋና ከአላቢዋ ማን ይቀርባታል ለላም የሳር ለምለም ለላም ጥጃዋ ለአህያ ውርንጭላዋ 12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra