A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እውር ሲወበራ ከመሪው ይጣላ እውር ሲጠግብ ከመሪው ይጣላል አውር ነገ አይንሽ ይበራል ቢሏት ዛሬን አንዴት አድሬ አለች እውር በበዛበት አንድ አይና ይነግሳል እውር በዘንጉ ነጋዴ በወርቁ እውር ቢሽፍት ከጓሮ አያመልጥ እውር ቢጠግብ ዘንጉን ይወረውር እውር ቢፈርዱ አውር ይወልዱ እውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው እውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው ይጣላል እውር ተመሪው ሞኝ ተመካሪው አይጣላም እውር ከመሪው ሞኝ ከመካሪው እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል እውር አያፍር ፈሪ አይደፍር እውር እውርን ቢከተል ተያይዘው ገደል እውር አያፍር ፈሪ አይደፍር አውሻ ሆድ ቅቤ አያድርም እውነተኛ ሚስት ባሏን ትወዳለች አውነቱን ተናግሮ አመሽበት ያድራል አውነት ለግዜር ውሽት ለሳጥናኤል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra