A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እሳት ከበረበረው ሴት የበረበረው እሳት ካባረረው ሴት የመከረው አሳት ካልነደደ አያበራም እሳት ካየው ምን ለየው እሳት የገባ ቅቤ አሳት ጭሮ ከነፋስ ላይ እሳትና ነገር ትንሽ ይበቃዋል እሳትና ነገር ቢያጋንኑት ይጋነናል አሳትና ነፋስ ማርና መላስ እሳትና ድሀ ሲነካኩት አይወድም እሳትና ጥል የቀረበውን ያቃጥል እስኪያልፍ ያለፋል አሷ ሰርታ አሷው ታፈርሰዋለች አሷ ሰንፋ ራቷን ገንፎ አድርጋ ቢያጎርሳት ተኮሳት አሷ በፈሳችው በኔ አላከከችው አሷ ነፍጋ ራቷን ገንፎ አድርጋ ቢያጎርሷት ተኮሳት አሷው ሙታ አሷው መርዶ ጠርታ አስሩ ባርፍ ደክሞኝ ዋርካ በፍሬው ፈነከተኝ እስራኤልና ጸሀይ የማይደርሱበት የለም እስቲ ይሁና እናያለን አለች አውር Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra