A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እንዲያው ብትመለሺ የገንፎ እንጨት ላሺ እንዲያው ከምትቀሪ ምንቸቱን አንቅሪ እንዳልበላ በአፈ እንዳልበር በክንፌ አንዳልተወው ወለድኩ አንዳልሰው ነደድኩ አለች ላም እንዳትበላ ለጎሟት እንዳትሄድ ቀየዷ ት እንዳትሄድ ቀየዳት እንዳትበላ ለጎማት እንዳየን ጤፍ አጋየን እንዳዩ መብላት ሆድ ያሰፋል አንዳዩ መጉረስ አድህነት ያደርስ እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው እንዳያማ ጥራው እንዳይበላ ግፋው እንዳይወልዱ ይመነኩሱ አንዳይጸድቁ ይልከሰከሱ እንዳገሩ ይናገሩ እንዶድ በገርነቱ ውሀ ወሰደው እንዴት ዋልሽ ለአህቱ ግንድ ለሚስቱ እንጀራ ለራብ ድንጋይ ለካብ እንጀራ ለባአድ መከራ ለዘመድ አንጀራ ምን ይጨርሰዋል መጉረስ እንጀራ በማየት አያጠግብም አንጀራ በሰፈድ አሞሌ በገመድ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra