A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አብራ የተኛችው አያለች በቀዳዳ ያየችው አረገዘች ኣብሮ መብላት ያናንቃል አብሮ ማደግ ያናንቃል አብሮ ማደግ ያሳስቃል ኣብሮ የበላን ቅዱስ ዮሀንስ ኣይሽረውም አብን ያየ ወልድን አየ አብዝቶ ከማረስ ከተቀላቢ መቀነስ አቦን አይጠምቅ ወር አይጸድቅ የለም አቦን አይጠምቅ ፍልሰታን አይጥድ የለም አተር መዝራት አቦ በብልሀት አተር ቢጎድል ሽንብራ ይበረክትልናል አተርፍ ባይ አጉዳይ አተርፍ ባይ አጉዳይ አልሞት ባይ ተጋዳይ አታላይ ለጊዜው ያመልጣል በኋላ ይሰምጣል አታላይ ጉድባ ዘላይ አታላይ ባለሟል ባቄላ አሽቶ ይበላል አታላይን ማታለል አጠፊታ ያለው ደስታ ነው አታላይ ወደ ታች ሲሉት ወደ ላይ አታላይ አታች ሲሉት እላይ ኣታማርጭው አንዱን አምጭው Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra