A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አዳኝ ውሻ ጭገር ባፏ በትር ትርፏ አድል አልኩህ እንጂ ጨልጥ አልኩህ አድላዊ ዳኛ አምጡ ይላል የዶሮ ሻኛ ኣድረው ሊለዩ አመል አያሳዩ ኣድረው ሊለያዩ አመልን አያሳዩ አድራሽ ተመላሽ ቀበኛ ደንጊያ ላሽ አዶላ ወርቅ በየወንዛወንዙ እንደድመት ግልገል ሹሞቹ ባይበዙ አጃ ወቅጦ ቢዘሩ ተመልሶ ከዘሩ ኣጃ ፈልፍለው ቢዘሩ ተመልሶ ከዘሩ አገርህ ወዴት ነው ማርያም ውሀ እንግያው ወንድሜ ነሃ አገርህ ወዴት ነው ማርያም ውሀ እንግያው ዘመዴ ነሃ አገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው አገሩ ሩቅ ስንቁ ደረቅ አገሬ ሩቅ ጭብጦዬ ደረቅ አገር ላጣ ሰሜን ምግብ ላጣ ጎመን አገር ሲያረጅ ጃርት ያፈራል አገር በጤና ለማኝ በጭራ አገር ቢጠላህ አልፈህ አልፈህ ታረቅ ኣገር ቢያከብር ለንጉስ ያስቸግር አገር አላት ይበሉኝ ማህደረ ማርያም ቅበሩኝ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra