A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እንኳን ሊያበሉኝ ገርፈው ሰደዱኝ እንኳን መሞት ማርጀት አለ እንኳን ተልባ ሽቶሽ እንዲያም ዘጠኝ ቂጣ ትፈጃለሽ እንኳን አመነኩስ አልከናነብም እንኳን አናቴ ሙታ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ይለኛል እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ አንኳን ከፎከረ ያድናል አምላክ ከወረወረ እንኳን ከፎከረ ያድናል ከወረወረ አንኳን እስቀው አገጠው የለኝ አንኳን የሽመተ ያረሰም አይችልሽ እንኳን ይችን የዝምብ ጠንጋራ እናውቃለን እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲየውም ጤዛ ነሽ እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲየውም ጤዛ ነሽ አሉ እትዬ ዘነቡ እንደ ልብ የለም ነዳጅ አንደ ልብ የለም በራጅ እንደ ልጅ በቀለበት እንደ ድመት በወተት እንደ መረብ ሸፍኖ እንደ እንቁላል ደፍኖ እንደ ሚስቴ አንጂ እንደእናቴ ሀሳብ አታውለኝ እንደ ርግብ የዋህነት እንደ አባብ ብልህነት እንደ ሰው ትመጪ አንደ አውሬ ትሮጪ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra