A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ደሀ ሰው ዶሮ ካረደ ከሁለት አንዳቸው ቢታመሙ ነው ደህና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ደህና ወገን ያጣ ወየው ያለበት ጣጣ ደህና ጦር ያለው ለግምብ ይሞክረው ደመና ለዝናብ ድግስ ለሆዳም ደመና በሰማይ የጨዋ ልጅ በአደባባይ ደመናን የጨበጠ ሰማይን የቧጠጠ የለም ደመወዙ ስንዴ ስራው ምን ግዴ ደመወዝ ያጣ ሎሌ ይኮበልላል በሀምሌ ደም ቢያለቅሱ ድንጋይ ቢነክሱ ደም ተቀብቶ ዝንብ አይፈሩም ደም ተቃብቶ ዝንብ አይፈሩም ደም ተበክለህ ዝንብን አትጥላ ደም ከውሀ ይቀጥናል ደም ካልፈሰሰ ስርየት የለም ደሞዝተኛ አርፈህ ተኛ ደረስሁ ልጅ ፈላሁ ጠጅ ደረቅ ይቀመጠላል እርጥብ ይጎብጣል ደረቴን ቢያመኝ እግሬን አገመኝ ደረቴን ሲያመኝ እግሬን አገመኝ 1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra