A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አህያ ሲጭኑ ሶስት ሆኖ መንገድ ሲሄዱ ሁለት ሆኖ አህያ ቀንድ ቢያወጣ ቁራ እንዴት በነጣ አህያ በሞተች ባመቷ ኩርኩር አህያ ቢሞት ጉዞ አይቀሩም ገዥ ቢጠፋ ተገዥ አይጠፋም አህያ ቢረግጥህ መልሰህ ብትረግጠው አህያው አንተ አንጂ አሱ አይደለም አህያ ተማሎ(ተማምሎ) ጅብን አወረደ አህያ ታመዱ ሰው ተዘመዱ አህያ አታመካኝብኝ ትበላኝ አንደሁ እንዲያው ብላኝ አለች አህያ እንኳን በወለደች ታርፋለች አህያ አንደምትታለብ ከላሞች ፊት (ለፊት) ትቅለበለብ አህያ እጅብ ለቅሶ ሄደች አህያና ጓያ በአምሳያ አህያና ፋንድያ አራዳና ገበያ አህያን ስጋ ጭነህ ጅብን ንዳ ብለህ አንጃ ይሆን ብለህ አህያን በመንገድ ካህንን በመርገድ አህያን በመንገድ ካህንን በማርገድ ኣህያን ባመድ ካህንን በማእድ አህያን አባትህ ማን ነው ቢሉት ፈረስ አጎቴ ነው አለ አህያ ከመሞቷ መጎተቷ ኣህያ የሌለው በቅሎ ያንኳስሳል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra