A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አባት የሌለው ልጅ መዝጊያ የሌለው ደጅ አባት የያዘውን ልጅ ይወርሳል እጅ የያዘውን አፍ ይጎርሳል አባት ያጠፋው ልጁን ያለፋው አባት ያቆየው ለልጅ ይበጀው አባት ጨርቋን በጎረሰ የልጁ ጥርስ አጠረሰ አባትና ጋሻ ምስክርም አያሻ አባትና ጋሻ በውጭ ያስታውቃል አባትና ጋሽ አይሽሽግም አባድር ጾም አታሳድር አባያ ቢቀና ቤት ያቀና አባያ ከሰው ሁሉ ፊት ይተኛል አባይ ለለቱ ደስ ማሰኘቱ ኣባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል አባይን በጭልፋ አባይን ያላየ ሄዶ ይይ አባይን ያላዬ ቡዳ ነው ኣባይ ኣንተ አየኸኝ ከደረት እኔ ያየሁህ ከጉልበት አባይን ያላየ ሄዶ ማይት ይችላል አባይን ያላየ ምንጭ አይቶ ይስቃል አባይን ያላየ ምንጭ አይቶ ይደነቃል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra