A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አሁን ሊደርቅ ውሀ አደረገኝ ድሀ አሁን እዩኝ እዩኝ ኋላ ደብቁኝ ደብቁኝ አሁን የሚያልፍ ውሀ አደረገኝ ድሀ አህያ ለማኝን አህያ ለማኝ ቀደመው አህያ ለሰርዶ ባላገር ለመርዶ ኣህያ ለሰርዶ ድሀ ለመርዶ አህያ ለአህያ ጥርስ አይሰበርም አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበር አህያም እንደአባቱ ይፈርጥጥ ጅብም እንደአባቱ ይዘርጥጥ አህያም የለኝ አርግጫም አልፈራ አህያም የለኝ ከጅብ አልጣላ አህያ ሞተች ተብሎ ጉዞ አይቀር አህያ ሰባ ካልተበላ ምን ረባ ኣህያ ሰባ ምን ረባ ኣህያ ሰባ አልታረደም ምን ረባ ኣህያ ሲረግጥህ መልሰህ ብትረግጠው ኣንተም አህያ ነህ አህያ ሲጠግብ አምቦ ልጅ ሲጠግብ ሽንጎ አህያ ሲጠግብ ከጅብ ይጫወታል አህያ ሲግጥ ደብተራ ሲያላግጥ ይሞታል አህያ ሲጭኑ ሶስት ሆኖ መንገድ ሲሄዱ ሁለት ሆኖ 1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra