A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ገላጋይ አጥቼ ግልገሌን በላኋት ገለፈንት የሴት ጋለሞታ ጉድ ነሽ ያንኮበር ቅጠል በየሄድሽበት ነገር ማንጠልጠል ጋን በጠጠር ይደገፋል ግም ለግም አብረህ አዝግም 1 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra