A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንተም አራዳ እኔም አራዳ ምን ያጣላናል በሰው በረንዳ ኣንተን ብዬ መጣሁ አንተን አጣሁ አንቱ ትተረጉሙ አንቱ ትደረግሙ አንቱ ትራገሙ አንቱ ትደረግሙ አንቺ ምን ቸገረሽ ሁለት አባት አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ትምያለሽ አንቺ ምን አለብሽ ሁለት ባል አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ታለቅሻለሽ ኣንቺ ምን አለብሽ ሁለት ባል አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ትምያለሽ አንቺ ምናለብሽ ሁለት አባት አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ትምያለሽ አንችም አበዛሽው አርጎውን በቅቤ ፈትፍተሽ በላሽው አንቺ ምን አለብሽ ሁለት አባት አለሽ አንዱ ቢሞትብሽ ባንዱ ትምያለሽ አንቺም ማመን ጉም መዝገን አንተን ያመነ ጉም የዘገነ አንተን ያመነ ሁሉ ዳነ አንችው ታመጭው አንችው ታሮጭው አንቺ ክምር አለሁ ብለሻል ተበልተሽ አልቀሻል አንቺን ቢጠሉሽ አጥመዝምዘው ጣሉሽ አለቻት ትኋን ለቁንጫ አንቺማ ታቦኪያለሽ ውሻ ይደፋብሻል አንቺን ጣመሽ አንጂ እኛንስ አስረጀን አንቺው ሲሳይ የተጨንሽው ሲሳይ አለ ጅብ አንቺ ስትጎተቺ አህያ ቀንድ ታወጣለች Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra