እንቆቅልሽ.com አዝናኝና አስተማሪ እንቆቅልሾችን ይዞላችው ቀርቧል። ከቤተሰቦቻችውና ከጓደኞቻችው ጋር በመሆን እንቆቅልሾችን በመጣያየቅ አስደሳች ግዜ ያሳልፉ። Amharic Riddles also known as እንቆቅልሽ in Amharic is a common quiz game played among young ethiopian kids. አዝናኝና አስተማሪ እንቆቅልሾች / Amharic Riddles እንቆቅልሽ / Riddle : ሶስት ሰዎች ድልድይ ይሻገራሉ ፣ አንዱ መራመድም ማየትም አይችልም ፣ ሌላኛው መራመድና ማየት ይችላል ፣ የመጨረሻው ማየት ብቻ ይችላል መልስ / Answer :