A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እናቴን ሳይ ሴት ማግባቴ ቤትን ሳይ ትምባሆ መጠጣቴ እናቴን ያገባ ሁሉም አባቴ ነው እናት ለልጇ ነቢይ ናት አናት ለልጄ ልጅ ለነገዬ አናት ትረገጣለች እንደ መሬት እናትዋን አይተህ ልጅቷን አግባ እናት የሌለው ልጅ ቀላል አንደ ጌሾ ሳይበላ የበላ ሳይናገር ዋሾ አናት የሌለው ተጓዳጅ አርሻ የሌለው ጠላ ወዳጅ እናትየዋን ሲከጅሉ ልጅቷን ይስማሉ እናቴ ቤት ጠላ እጠጣለሁ ብላ የቤቷን ውሀ ትታ ወጣች እናቷ ዘንድ ሄዳ ከመጣች ከእንብላው በቀር ስራ አጣች እናንተ ቤት ያለው አሳት አኛ ጋርም አለ እናያለን ሲሉ ይታያሉ አናማለን ሲሉ ይታማሉ እኔ ልብላ አንተ ጦም እደር እኔ ሙቼ እኔው ቄስ ጠርቼ እኔም አለኝ ቁስል ያንተን የሚመስል እኔም አራዳ አንቺም አራዳ ምን ያጣላናል በሰው በረንዳ አኔም ፈጣጣ አንቺም ፈጣጣ ምን ያጣላናል በሰው ሰላጣ እኔ በልጄ ሳዝን ልጄ በልጁ ያዝን እኔ ባልኩ ይልኩና ይላኩ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra