A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አይጥ ጣረ ሞት ይዟት ትጫወታለች ድመት አይጧ ጣረ ሞት ይዟት ድመቷ ትጫወታለች አይጥም ጠላ ባልና ሚስት ያጣላ አይጥም ጠላ ከጎረቤት ያጣላ አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫ ታሽታለች አይጥና ዝሆን ቢዋደዱ አሳ ወለዱ አይጥና ድመት ታገሉ ማናቸው ጣሉ ኣይጥና ፍልፈል ሸክላና ገል አይጽፍ ደብተራ ክንፍ የሌለው አሞራ አይጥ ዝሆን አክል ብላ ፈንድታ ሞተች አይፈስ ውኃ አይሰደድ ድኃ የለም አደራ ቢሏቸው ይብሳሉ አሳቸው ኣደራ ጥብቅ ሰማይ ሩቅ አደባባይ አይውልም አባይ አደባባይ አይውል አባይ አደናግር እንደ ነብር አደን ያስረሳል ኃዘን አደንጓሬ የእህል አውሬ አዲስ ወጠ ሰሪ ዝንጅብል ታበዛለች አዳኝ ውሻ ጭገር ባፏ በትር ትርፏ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra