A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አውነት ለግዜር ውሽት ለሳጥናኤል አውነት ትዘገያለች እንጂ አትቀርም እውነት የተናገረ በመርከብ የተሻገረ አውነት የሀሰት ባህር ብትሰምጥ ትሟሟለች እንጂ አትጥፋም እውነት ይመስላል ልብን ያቆስላል እውነትና ሀቅ አያደር ይጠራል እንደ ወርቅ እውነትና ንጋት እያደር ይታያል እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደወርቅ እዚያው ሞላ እዚያው ፈላ አዚያው ዘንቦ አዚያው ያባራ እዛም ቤት እሳት አለ እየሰለሉ እድሜ መቁጠር እየቆሉ ጥሬ እየቆረጣችሁ አንበሳውም ሄደ ነብሩም ሞተላችሁ እየበለቱ ሳይሆን አየቧለቱ አየቤትህ ግባ እየራስህ ተቀባ እየተፈጨ እየተቦካ እየሞተ እየተከካ እየታጠቡት ያድፋል እየመከሩት ያጠፋል እየወገንህ ቢሉት የመቶ አመት ቆዳ ከብት ተራ ቆመ እየወገንህ ቢሉት አክንባሎ ጋጥ ገባ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra