A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አሷ ጣፋጭ ልጅቷ ቆንጣጭ እሳት ለፈጀው ምን ይበጀው እሳት መጣብህ ቢሉት አሳር ውስጥ ገብቻለሁ አለ አሳት ቢቀርቡት ያሳክካል መነኩሴ ቢቀርቡት ይልካል እሳት ቢያንቀላፋ ገለባ ጎበኘው እሳት በሌለበት ጢስ አይኖርም አሳት ቢዳፈን የጠፋ ይመስላል አሳት ቢዳፈን የጠፋ ይመስላል ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላል እሳት ቢፈጃት ወደ ልጅዋ ጣለች እሳት አመድ ወለደ እንዲሉ እሳት ካየው ምን ለየው እሳት አና ጌታ ብርቁ ነው እሳት የሌለበት ቤት ጭስ አይወጣውም እሳትን ምን ብትወደው ከጉያ አይሽጎጥ ወይ ጣራ አታወጣው አሳት አለ እንጨት አይለማ ጆሮ እዳውን አይሰማ እሳት ያለ እንጨት አይለማ ጆሮ አዳውን አይሰማ እሳት አመድ ይወልዳል አሳት ከበላው ወራሪ የዘረፈው አሳት ከበረበረው ሴት የመከረው እሳት ከበረበረው ሴት የበረበረው Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra