A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ኣታማርጭው አንዱን አምጭው ኣታምጣው ሲለው ቆለለው አሉ አታርፍ አትሰራ አትጾም አትበላ አታስለምዳቸው አትከልክላቸው አታበድር አንዳትቸገር አታበድር ካበደርክም አታስቸግር አታንቀላፋ ነቅተህ ተኛ ይህ ሁሉ መንገደኛ አታግባና የሰው አጥር ዝለል አታወላውል አንዳትቀር ከመሀል አትሩጥ አንጋጥ አትንገር ብየ ብነግረው እንዳትነግር ብሎ ነገረው ኣትክልት በውሀ ይለመልማል እህል ከፈጩት ይልማል አትማታ በበትር ተከራከር ባጤ ስር ኣትረፍ ያለው በሬ ቆዳው ከበሮ ይሆናል አትቁም ያሉት ለማኝ ከሰጡት አንድ ነው ኣትቁም ያሉት ለማኝ ከሰጡት አኩል ነው ኣትትረፊ ያላት ወፍ በጥቅምት ትሞታለች አትናገረው ምሰህ ቅበረው ኣትኩራ ገብስ ጎመን ባወጣው ነፍስ አትክልት በውሀ ይለመልማል አህል ከፈጩት ይልማል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra