A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ጨረቃ ሲጠፋ ኮከብ አባወራ ይሆናል ጨዋነሽ ቢሏት ሳቁ ገደላት ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይወረውሩሀል ጨጓራ ለመፍጨት አንጀት ለመጎተት በለው ዋተት ዋተት ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን ካልሲ የሌለው አለና ጫማ የለኝም ብለህ አትዘን እግር የሌለው አለና ጭድ ይዞ እሳት ሳል ይዞ ስርቆት ጭድ ይዞ ወዘት ሳል ይዞ ስርቆት 1 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra