A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንድ አመት በደመወዝ አንድ አመት በወዝ አንድ አመት ወር ድንጋይ ጠጠር (አይሆንም) ኣንድ አይነድ አንድ አይፈርድ አንድ አይና በእንጨት አይጫወትም ኣንድ ያላት እንቅልፍ የላት አንድ አይና ባፈር አይጫወትም አንድ አይና በግ ሄደች በአንድ አይኗ አንቅልፏን ትፈጃለች በአንድ አይኗ ጊዜን ትጠብቃለች አንድ እግረኛ ያወራውን አንድ ፈረሰኛ አይመልሰውም አንድ ወሬኛ አገር ይፈታል አንድ ቅማል ሱሪ ያስፈታል ኣንድ ወናፍ ሁለት አፍ አንድ ያላት አንቅልፍ የላት ኣንድ ጣት በቆማጣ ቤት ብርቅ ናት አንድነት ያገባል ገነት አንድ ፋሲል ነበረ እሱም ተመተረ ኣንድም ምረጥ አንድም ቁረጥ አንገት ለምን ተሰራ ዞሮ ለማየት ኣንገት ደፊ አገር አጥፊ አንገቷን ደግፈው ቢያዘፍኗት ያለች መሰላት አንጋጣጭ ዱላ ዋጭ አንድ ግንድ ለሺህ አይከብድም Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra