A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ፈላ ነፈለ ተሞላ ጎደለ ፈረሰኛ ሲሮጥ እግረኛን ምን አቆመው ፈረሰኛ ሲሸሽ እግረኛን ምን አመጣው ፈረሰኛ የወሰደውን እግረኛ አይመልሰውም ፈረሱም ይኸው ሜዳውም ይኸው ፈረስ ሲያጠብቅ ልጓም አይለቀቅ ፈረስ በራሪ በቅሎ ሰጋሪ ፈረስ ቢያነክስ አህያ ታጉዝ ፈረስ ቢጠፋው ኮርቻውን ገልቦ አየ ፈረስ አውቃለሁ ስገታ እወድቃለሁ ፈረስና ገብስ ያጣላል ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም ፈረስ ጥሎ ይደነግጣል በቅሎ ጥሎ ይረግጣል ፈረስ ጥሎ ይደነግጣል አህያ ጥሎ ይረግጣል ፈረንጆች እንደመርፌ ይገቡ እንደዋርካ ይሰፋ ፈሩ ፈሩ ማጀት አሩ ፈሩ ፈሩ ማጀት አደሩ ፈሪ ለናቱ ፈሪ ለናቱ ይገባል ፈሪ ለናቱ ጀግና ለጀግንነቱ 12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra