A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንድ ግንድ ለሺህ አይከብድም አንጣሪያ ላንጣሪያ ቢደጋገፍ ተያይዞ ዘፍ አንድ ጣት ቁንጫ አይገድልም ኣከፋፈል ለአለት አሳሳብ ለጥንት አከፋፈል ለአለት አሰባሰብ ለጥንት አካሄዱን አይተህ ጭብጦውን ቀማው ኣካሄዱ እባበኛ አኮራኮሩ ድንገተኛ አካል የወለደው ዘመድ የወደደው ኣካልና ከብት ሚስትና ቁርበት አካልና አምሳል ኣክንባሎና እዳ ተሸራርፎ ያልቃል አወላለድ ያለው አከፋፈል አይቸግረው አውቀሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ አውቀሽ ከተደፋሽ ቶሎ ተነሽ አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መጽሀፍ አጠበች አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት የባሏን መጽሀፍ አጠበች አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት ቦይፍሬንድ አበዛች አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም አኝከህ አኝከህ ወደዘመድህ ዋጥ አወይ ልጅ በማን እጅ አለች ቆማጣ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra