A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ጀማሪ ይጥፋ ሰካራም ይትፋ ጀምሮ የማይፈጽም ፈጭቶ የማያልም ጀምሮ ይጨርሳል ለጉሞ ይተኩሳል ጀምሮ ይጨርሳል አልሞ ይተኩሳል ጀምበር ሳለ አሩጥ አባት ሳለ አጊጥ ጀርባ ለባለቤቱ ባአድ ነው ጀርባዬን አሳከከኝ ተንጠራርቼ ማከክ ተሳነኝ ጀርባዬን እከከኝ ለኔ ራቀኝ ጀርባዬን እከክልኝ ለኔ ራቀኝ ጀግና የሚታወሰው ወይም ከሞተ ወይም ከተለየ በኋላ ነው ጀግናን ከደረቱ አበባን ከአናቱ ጃርት ያስደነገጠው ዱባ ይመስላል ጅል ስለላ ላይ ሄዶ ምግብ ቢቀርብለት ስለላ ላይ ነኝ ብሎ .አርፍ ጅምርን ለነገ አያሳዩም ጅምር ይጨረሳል ልጉም ይተኩሳል ጅራትና ሀሜት በሰተኋላ ነው ጅራትና ጉድ በስተኋላ ነው ጅራትና ጉድ ከወደኋላ ብቅ ይላል ጅራቷ ታደርሰኝ ካናቷ ጅራቷ ታደርሳለች ከናቷ 12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra