A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሰለሞን ሳባን ውሀ ባያስጠማት ኖሮ የሱ ጥም ባልበረደ ነበር ሰውን ፈላጊ በምርጫ ይሽነፋል ሰማይ አትረስ ንጉስ አትክሰስ ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ሰባት አመት ባይማሩ ሰባ አመት ይደንቁሩ ሰነፍ ሴት ያገባ በሬው በሰኔ ገደል የገባ ሰነፍ በዓል ያበዛል ሰነፍ ቢመክሩት ውሀ ቢወቅጡት ሰነፍ ገበሬ በሰኔ ይሞታል ሰነፍ ገበሬ ክረምት በጋው በጋው ክረምቱ ሰኔ መቃጠሪያ ህዳር መገናኛ ሰኔ ሰላሳ የለውም ካሳ ሰኔና ሰኞ ሰኔን በዘራዘር ሃምሌን በጎመን ዘር ሰካራም ቤት አይሰራም ሰካራም ዋስ አያጣም ሰው መሳይ በሸንጎ ሰው በዋለበት ውሀ በወረደበት ሰው ቢማር ቄስ እንጂ መላክ አይሆንም ሰው ባለው ይሰለፋል 12345678Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra