A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አላርፍ ያለ ውሻ ላፋ ሊጥ ለጀርባው ልጥ አያጣም አላሽከር በቅሎ አለወንድም አምባ ጓሮ አላቁማዳ መጫኛ ኣለከብት እረኛ ኣላቅሙ ጥሬ መቃሙ አላቻ ጋብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ አላባት ቢዛቁን ይባክን አላባት ነገር ዝንጀሮን ከባህር አሳን ከገደል አላባት ጎመን በአጓት አላባት ጆሮ በጡጫ አላንኮበር ሾላ ሜዳ አይገኝም አላንድ የላት ጥርስ በዘነዘና ትነቀስ ኣላዋቂ ለባሽ ልብስ አበላሽ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አላዋቂ አጉራሽ ኣፍ ያበላሻል አላዋቂ አጉራሽ አፍ ያበላሽ አላዋቂ ካረደው አዋቂ ያወራረደው አላዋቂ ካረዳው አዋቂ ያወራረደው አላዋቂ ዎርማፕ አድፍ ያወጣል አላውቅም አስገድሎ አያውቅም አላየናት እንዲያው ገበያ ናት Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra