A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አይበላ የለ አይጠጣ የለ አይበላ የለ አይወጣ የለ አይበላ ዳኛ በአግት ይመረር አይበላ ዳኛ በሙግት ይመረር አይቡ ዳኛ ቅቤው መልከኛ ኣይቡን ሲያዩት አጓቱን ጨለጡት አይቡን ሲያዩት አጓቱን ጠገቡት አይቡን ሲያዩ አጓቱን ጨለጡ አይብ ሲያድር አጥንት ይሆናል አይብ ከአጎቱ ልጅ ከአናቱ አይብ የጠላ ጎመን ይበላ አይተህ ቁረስ ከጥርስህ አንዲደርስ አይተፋሽ ማር ነሽ አይውጡሽ ምርቅ ነሽ አይታ የማታውቀው የሰው ጃኖ ለብሳ ተመለሺ ቢሏት ወዴት ተመልሳ ኣይታፈሩበት ቤት ገላጋይ ኣይሆንም አይቶ ኣጣ ቤት ጎመን የተቀቀለ ለት ሲጨበጨብ ያድራል አይቶ አጣ ጠምዶ ፈታ አይችሉት ድንጋይ ቢሽከሙት ከፍ ብሎ ደረት ይመታል ዝቅ ብሎ እግር ይቆርጣል አይችል ዳኛ በቤቱ ይናኝ አይነ ደረቅ ሌባ ከነቃጭሉ ይገባ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra