A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አስቸጋሪ እንግዳ ተዘቅዝቆ ይተኛል አስፍቶ ከማረስ ከተቀላቢው መቀነስ አስፍቶ ከማረስ ከበላተኛው መቀነስ አሽከሩን አይዳኝ በገናውን አይቃኝ አሽከር ባንደበቱ ውሻ በጅራቱ አሽከር ባንደበቱ ውሻ በጅራቱ ይታወቃል አሾክሻኪ አነካኪ አቀማመጥ ያላወቀ ከባልና ሚስት መካከል ይቀመጣል አቀበት ያደክማል አርሻ ያዳግማል አቀፈ አዘለ ለባለቤቱ ያም ሽህም ነው አቀፈ ኣዘለ ለባለቤቱ ያም ይሀም ሽህም ነው አቋራጭ ነው ብለህ በገደል አትግባ አቃቢ በተልባ በበላች ገበዙን ተጋረፈው ኣቃቢ ኮሶ ቢጠጡ ቀስ-ገበዙን ኣሻራቸው ኣቅለው ብለው ቆለለው አቅሙን አያውቅ ቶሎ አይታረቅ አበልጄ አትቁም ከደጄ አበበን ጥራ ቢሉት አራሱ መጣ አበቢላ የመስከረም ጠላ አበባ አያገርህ ግባ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra