A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እንጎቻ የበላ ከራት ይታገሳል እንጣጥ እንደ ፌቆ ሙልጭ እንደ ስብቆ እንጥስ ቢሉ ቅንጥስ እንጨት ሞልቶ ዛቢያ አይገኝበት እንጨት ቢጠርቡት ይቀጥናል ሰው ቢበልጡት ይቀናል እንጨት ቢያነዱት አመድ ቃጫ ቢፈትሉት ገመድ አንጨት አይሸከሙ ላመድ አሮጊት አያገቡም ላትወልድ እንጨት አይሸከሙም ላመድ አሮጊት አያገቡም ላትወልድ እንጨት ካልነሱት አሳት አይጠፋም እንጨት ካልነፈጉት አሳት አይጠፋም እኖራለሁ ብለህ እጅግ አትበርታ አሞታለሁ ብለህ ስራ አትፍታ እኖር ባይ ተጋዳይ እኖር ባይ ተጋዳይ አድን ባይ ተከላካይ እኛ ባገራችን ዳቦ ፍሪዳችን እኛ ያልፈሳንበት ዳገት የለም አለች አሉ አህያ እኛ ምን አገባን በሰው ፖለቲካ እኛንም አይንኩን እኛም ሰው አንነካ እኛ ባገራችን ዳቦ ፍሪዳችን እከከኝ ልከክህ እከክ የሰጠ ጌታ ጥፍሩን አይነሳም እከክን ያመጣ ጥፍርንም አላሳጣ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra