A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እበት ትል ይወልዳል እበት ትል ይወልዳል ድሀ አብለትን ይወዳል እበትና ኩበት ወጎንና ከብት እባብ ለእባብ ይተያያሉ ካብ ለካብ እባብ ለእባብ ይተያያል ካብ ለካብ እባብ ላይበላው አብላላው እባብ ሲያዩት ይለሰልሳል ጌታ ቢጫወት ባልንጀራ ይመስላል እባብ ስለሆዱ ይሄዳል በሆዱ እባብ ቀጭን ነው ተብሎ ራሱ አይረገጥም እባብ በመርዙ መሬት በወንዙ እባብ በራሱ ጠመጠመ ከሰይፍ ላይ እግሩን አቆመ እባብ በአግርህ በትር በጅህ እባብ ከእግርህ ብትር ከእጅህ አለች ቀበሮ እባብ አፈር ያልቅብኛል ብሎ ሲስስት ይኖራል እባብ እንደ መለሰለስሽ ቅናተ ዮሀንስ በሆንሽ እባብ እንደ መለስለሱ መታጠቂያ በሆነ አሱ እባብ ከምድር ተጋድሞ ሰው በትር ይዞ ቆሞ እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው እባብ የሚገድለው በምላሱ እኮ ነው እባብን ያየ በልጥ በረየ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra