A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አጥባቂ ደን ጠላቂ አጥባቂ ደን ጠባቂ አጣባቂ ፈረስ ከገደል ያደርስ ኣጥብቀህ ጎርሰህ ወደ ዘመድህ ዙር አጥብቀህ ጉረስ ወደ ዘመዶችህ ተመለስ አጥብቀህ ጉርስ ወደ ዘመዶችህ ምልስ አጥብቆ ጠያቂ የናቱን ሞት ይረዳል አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል አጥንት የሚያለመልም ወሬ ሰማሁላችሁ ዛሬ ኣጥንት የሚያለሰልስ ወሬ ሰማሁላችሁ ዛሬ አጥንትና ጅማት በአከላት አጥፊና ጠፊ ወናፍና አናፊ አጥፊው አልሚ መስሎ ይታየዋል ለሰው አጥፍቶ ይርቋል አልምቶ ይሞቋል አጩለው በለው አጭር አህያ ሁልጊዜ ውርንጭላ አጭር ባይኮራ ረጅም ባይፈራ ኣጭር ባይኮራ ነፋስ በወሰደው ነበር አሌላቂ ሰራቂ አሌላቂ አጭላጊ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra