A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አዎን ባይ አዳ ከፋይ አሉ ባይ ሞት ተቀባይ አዎን ባይ አዳ ከፋይ አሌ ባይ ሞት ተቀባይ አዎን ብለህ ተሟገት ከጠገበበት ሽንት አዎን ብለህ ተሟገት ከተጠገበ ሽምት አዎን ብሎ የተረታ መሀል አገዳውን የተመታ አዎን ያለች ምላስ እናት የሌላት አራስ አዎን ያለ አያሟግቱ እሺ ያለን አይመቱ አዘለም አቀፈም ተሸከመ ነው አዘለም አቀፈም ያው ተሽከመ ነው አዘለም አሟቀለም ያው ተሸከመ ነው አዘኑ ላይለቅህ ድግሱ አያምልጥህ አዘኑ ላይለቅህ ድግሱ አይራቅህ ኣዘንጊ ወጥ ከአንጀራ ይተርፋል አዘዞ አንድም ተናዞ አንድም ስንቅን ይዞ ኣዘዞ ኣንድም ተናዞ አንድም ስንቅ ይዞ አዙሮ ላየው ብላም ነገር ነው ኣዛኝ ቅቤ አንጓች አዛውንት ዳዊት ሲደግም አንጂ ሲያስፈራራ ተሰምቶም አያውቅ አዛዩን ነካሽ አዝኜ ባሳድረው ሰርቆኝ ሄደ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra