A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ መሄድ በጋ ነው መቀመጥ ክረምት ነው መሄጃ የሌለው መውጫውን ያበስራል መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ መልከ ጥፏ ቆንጆዋን አስናቀች መልካም ባል መጥፎ ሴት ይገራል መልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይቆማል መልካም አባት ለልጆቹ እጁን ኪሱ ይከታል መልካም ባል መጥፎ ሴት ይገራል መልኳ ባያምር አመሏ ይመር መልክ ታጥቦ አይጠጣ ወይ አይበላ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ አማራለሁ መመራመር ያገባል ከባህር መሞት የፈለገ ግልገል ቀበሮ ቤት ሄዶ ይጨፍራል መራጭ ይወድቃል ከምራጭ መቀመጥ በአልጋ ታላቅ ደጋ መቅረቧን ሳታውቅ አጇን ታጠበች መብላቷን ሳታውቅ አጇን ታጠበች መተው ነገሬን ከተተው 1234Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra