A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አዝኜ ባሳድረው ሰርቆኝ ሄደ ኣዝመራ በቁንጥጫ ሰማይ በጡጫ አዝኘ ባቅፋት አንቅልፍ ወሰዳት አዞ ሲውጥ ያለቅሳል አዞ ያለዉ ባህር አንካሳ ያለዉ ደብር ሳይበጠበጥ ዉሎ አያድር አየሁ ያለ ጣጣ ያመጣል አላየሁም ያለ ከጣጣ ያመልጣል አያያዙን አይቶ ገንዘብ ኣበደረው አያያዙን አይቶ ጭብጦውን ቀማው አያ ጅቦ ሳታመኻኝ ብላኝ አያያዙን አይተህ ጭብጦውን በቲራ ብለህ ቀማው አያ ተዋሰኝ ስትሄድ አሳንሰኝ አያተርፍ አይነግድ ኣይተች አይፈርድ አያ ጅቦ ሳታመሀኝ ብላኝ አያርም አራሽ አያጥብ ለባሽ ኣይረታ ከሳሽ ኣያርስ አይነግድ ኣይተች ኣይፈርድ አያስብ ቀበኛ ተንኮለኛ አያስገባ ኮሶ የት ደርሶ አያስገባ ኮሶ የታባቱ ደርሶ ኣያውቅ ቢዳኝ ከቤቱ ይናኝ አያውቅ እንደኛ የበግ እረኛ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra