A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አለ በል ቀለቤን ሞተ በል ከፈኔን ኣለባለቤቱ አይነድም እሳቱ ኣለባል ሴት ወይዘሮ አለማንገቻ ከበሮ አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ኣለብልሀት ገደል መግባት ኣለ ጉልበት ውሀ መግባት አለአቡን ቄስ አለዘውድ ንጉስ አለአቡን ክህነት አለንጉስ ሹመት ኣለ አባት ጎመን በአጓት አለ አሽከር በቅሎ አለወንድማማች አምባ ጓሮ አለ አቁማዳ መጫኛ አለ ከብት እረኛ አለአቅማቸው አንዋጋ ቢሉ ጀግኖችን አስገደሉ አለ አቻ ጋብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ አለአንድ የላት በዘነዘና ትነቀስ አለ እህል አቁማዳውን ይሞላሉ አለ ዘር ይቀራሉ አለት ለረገጠ ፍለጋ የለው ውሀ ለጠጣ ሽታ የለው ኣለት ለረገጠ ፍለጋ የለው ውሀ ለጠጣ ሽታ የለውም አለኩያ ጋብቻ ቆይ ብቻ አለኩያ ጋብቻ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ ኣለ ነገር ፒያሳን ስንሻገር አለንጉስ ሰላም አለ ደመና ዝናብ የለም Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra