A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሲሞቱ ብታይ አንቀላፋች ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ሲሮጡ የፈቱት ሲቀመጡ ለማስተካከል ቀላል ነው ሲሮጥ የመጣን አህያ አጥብቀህ ጫነው ሲሰርቀኝ ያየሁትን ቢጨምርልኝ አላምነውም ሲስሟት ትታ ሲስቧት ሲስሟት እንቢ ብላ ሲጎትቷት ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ሲበሉ አድርሰኝ ሲጣሉ አርቀኝ ሲበሉ አድርሱኝ ሲጣሉ መልሱኝ ሲቃ የቀስቀስው ነቅቶ አይተኛም ሲታጠቡ አስከ ክንድ ሲታረቁ ከሆድ ሲቸኩሉ የታጠቁት ለወሲብ አይመችም ሲቸግር ጤፍ ብድር ሲያውቀኝ ናቀኝ ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ሲያደርጉ አይታ ዶሮም ጡት መያዣ ገዛች ሲጠሩት ወዴት ሲልኩት አቤት ሲጠባ ያደገ ጥጃ ቢይዙት ያጓራል ሲገደገድ ያልበጀው ሲወቀር አሳት ፈጀው Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra