A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ የሀምሌ ብራ የባልቴት ወብራ የሀምሌን ውሀ ጥም የህዳርን ራብ የሚያውቅ ያውቀዋል የሀምሌ ጭቃ ቅቤ ለጋ የሀር ገመድ የበቅሎ ክበድ የሀብታም ልጅ ሲጫወት የድሀ ልጅ ይሞታል የሀብታም ልጅ ወደ ቦሌ የድሀ ልጅ ወደ ባሌ የሀጢአት ክፉ ጉቦ የበሽታ ክፉ ተስቦ የሀጥኡ ዳፋ ጻድቁን ያዳፋ የሁለት ሴቶች ባል ይሞታል ይበላል ሲባል የሁለት አገር ስደተኛ የሁለት እዳ ከፋይ የኋላ የኋላ አይቀርም ዱላ የህልም ሩጫ የጨለማ ፍጥጫ የሆነ አይመለስ አሳት አይጎረስ የሆድ ማበድ ያስቃል በግድ የሆድ ምቀኛ አፍ ነው የሆድ ምቀኛው አፍ ነው የሆድ ብልሀት የጋን መብራት የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል የለመነ መነመነ 123456789101112131415161718192021222324252627282930313233343536373839404142434445464748495051525354Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra