A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አሳ ለወጋሪ ነገር ለጀማሪ አሳን መብላት በብልሀት አሳ መብላት በብልሀት ነው አሳምር ያሉት አያክፋ ጠብቅ ያሉት አያጥፋ አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሳ ብለምነው ዘንዶ ዝናም ብለምነው በረዶ አሳብ የለሽ ወጧ ጣፋጭ ነው አሳ በልቶ ውሀ መጠጣት መልሶ ከነበረው ማግባት አሳ በወንዙ ይታረዳል የጨዋ ልጅ በቤቱ ይፈርዳል ኣሳ የጌቶች ምሳ የገረድ አበሳ ኣሳን መብላት በብልሀት አሳ ያለበት ባህር እውር ያለበት ደብር ሳይበጠበጥ አያድር አሳ ከውሀ ወጥተህ ኑር ቢሉት ምነው የምልሰው ድንጋይ የምቅመው ኣሽዋ ነው አለ አሳ ብለምነው ዘንዶ ዝናም ብለምነው በረዶ አሳ አሳን ይበላዋል ወንድም ወንድሙን ይጠላዋል አሳ ግማት ካናቱ አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል የሰው ፈላጊ ራሱን ያጣል አሳውም እንዳያልቅ ውሀውም አንዳይደርቅ ኣሳው አንዳይሞት ውሀው አንዳይደርቅ አድርጎ ነው አርቅ አሳማ በበላ ጉፍጠራን በዱላ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra