A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ከህጻን ጋር አትብላ ድንች ድንቹን ይለቅምብሀል ከልብ ካለቀሱ ነጻ ምርጫ ይካሄዳል ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም ከልጅ አትጫወት ንፍጥ ይለቀልቅሀል ከልጅ ጋር አትጫወት ይወጋሀል በእንጨት ከልጅ ጋር አትጫወት አይንህን ያወጣዋል በእንጨት ከመሞት መሰንበት ከመሽም ጋዝ አለ ከመቶ ሀምሳ ዳዊት የልብ ቅንነት ከመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ከመደብደብ ይሻላል ማደብ ከማትረባ ጉልበት በህግ አምላክ ይሻላል ከማን ጋር እንደምትውል ንገረኝ አንተ ማን አንደሆንክ አነግርሀለሁ ከማያቁት ወዳጅ የሚያቁት ጠላት ይሻላል ከማያውቁት መልአክ የሚያውቁት ስይጣን ይሻላል ከማይረባ ቁርስ የጠዋት ጸሃይ ይሻላል ከሜዳ ወዲያ ፈረስ ካርባ ወዲያ ቄስ ከምኔው ሞትሽና አፈር አፈር ሸተትሽ ከምድር ውስጥ ልቃቂት አይወጣም ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል 123456Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra