A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አለ ድሀ ዘውድ አለ ገበሬ ማእድ አለ ድሀ ዘውድ አለ ገበሬ ማእድ ኣይገኝም አለጨለማ ፍራት አለዘመድ ኩራት አለፈ በዋዛ ልብ ሳልገዛ አለፈ በዋዛ ልብን ሳልገዛ አለፊቱ አይቆርሱ አለረጃቱ አይወርሱ አሉ ባለ እዳ አዎን ባለ ሜዳ አሉ ባሉ እዳ አዎን ባሉ ሜዳ አሉባልተኛ ሌት ተቀን አይተኛ አሉ ብለህ ካላሉህ ኣትገኝ አሉ ብሎ የተረታ መሀል አገዳውን የተመታ አሉን ያህል ነገር ማሉን ያህል ምስክር ኣላህ ወይ ውረድ ወይ ፍረድ አላርፍ ያለች ጣት አር ትጠነቁላለች አላርፍ ያለች ጣት አር ጠንቁላ መጣች አላርፍ ያለች ጣት አር ጠንቁላ ትወጣለች አላርፍ ያለች ጣት አር ጠንቁላ ወጣች አላርፍ ያለች ጣት ክስ ተመሰረተባት አላርፍ ያለች ጊደር ጅቦች ሰፈር ታነጅባለች አላርፍ ያለ ውሻ ላፋ ሊጥ ለጀርባው ልጥ አያጣም Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra