We have thousands of trivia quiz questions in Amharic for you about virtually every topis : Geography, History, Sports, Music and much more!. Play and test your knowledge about Ethiopia and the world. Fun educational family friendly game! Offers virtually endless challenging and fun questions. Pick a question to start playing. Enjoy! If you liked this game, check out our Amharic Riddles (Enkokelesh) you will love it too! Athlete Fatuma Roba In what competition did she win gold for Ethiopia at the 1996 Atlanta Olympics?Athlete Fatuma Roba In what competition did she win gold for Ethiopia at the 1996 Atlanta Olympics?አትሌት ፋጡማ ሮባ እ.ኤ.አ. በ1996ዓ.ም በአትላንታ አሜሪካ በተካሄድው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች በየትኛው የውድድር ዘርፍ ለኢትዮጵያ ወርቅ አስገኘች ? ማራቶን 10000ሜ 100 ሜትር 5000ሜ What is the name of the donkey and the horse?What is the name of the donkey and the horse?የአህያ እና የፈረስ ልጅ ምን ትባላለች? ግልገል ፈረስ ጥጃ በቅሎ የኬኒያ ዋና ከተማ ? ናይሮቢ ቴህራን ትሪፖሊ አቴንስ What country is this flag?What country is this flag?ይህ የምን አገር ባንዲራ ነው ? ሯንዳ ጊኒ ካሜሩን ጋና የካታር ዋና ከተማ ? ሮም ሞናኮ ዶሃ ዛግሬብ In what country was the 2002 World Cup?In what country was the 2002 World Cup?እ.ኤ.አ. በ2002ዓ.ም የተካሄድው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በየት አገር ነው ? ስፔን ጃፓን ካናዳ ደቡብ አፍሪካ ይህ የምን አገር ዲፕሎማቲክ ታርጋ ነው ? ፖላንድ ናይጄሪያ ስዊድን ጀርመን Which of the following natural sites is registered with UNESCO?Which of the following natural sites is registered with UNESCO?ከሚከተሉት የተፈጥሮ ጣቢያዎች ውስጥ የትኛው በዩኔስኮ ተመዝግቧል? የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ኤርታሌ ፋሲሊደስ ግንቦች የስሜን ብሔራዊ ፓርክ In which country was Sir Winston Churchill the Prime Minister?In which country was Sir Winston Churchill the Prime Minister?ሰር ዊንስተን ቸርችል የየት አገር ጠቅላይ ሚኒስተር ነበሩ ? አሜሪካ ስፔን እንግሊዝ ካናዳ Which of the following is the first historical state in Ethiopia?Which of the following is the first historical state in Ethiopia?ከሚከተሉት ውስጥ በኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው ታሪካዊ ግዛት የትኛው ነው? ዛግዌ ዳማት ፑንት አክሱም Question #1 ጥያቄ ቁ.1 Question #2ጥያቄ ቁ.2 Question #3ጥያቄ ቁ.3 Question #4ጥያቄ ቁ.4 Question #5ጥያቄ ቁ.5 Question #6ጥያቄ ቁ.6 Question #7ጥያቄ ቁ.7 Question #8ጥያቄ ቁ.8 Question #9ጥያቄ ቁ.9 Question #10ጥያቄ ቁ.10