A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ኣመድ በዱቄት ይስቃል አመድ ባለበት በስመአብ ማለት የተኛ ጋኔን መቀስቀስ ነው ኣመድ ያጠለቀው ጉልቻ የላቀው አመጸኛ ሎሌህን በሰው ፊት አትዘዘው አሙኝ ብለህ ካሙህ አትገኝ አማቱን ምታ ቢለው ሚስቴን በየት አልፌ አለ ኣማትና ምራት ሳይስማሙ መሬት ኣማትና ምራት አሳትና አራት ሳይስማሙ መሬት ኣማቻችን አፈኛ ቢመለስ ወደኛ ወይ አኛ እንሁን አሳረኛ አማቻችን አፈኛ ይመለስ ወደኛ ኣማች የበላው አሳት የበላው አማችና ቂጥ ትርፍ ነው አማችና ጋሻ ካልሰጎዱት አይወድም ኣማጭ ለልማዱ የበቅሎ ክበድ የሀር ገመድ ኣለኝ ይላል አማጭ ረማጭ አምላክ የተቆጣው በረዶ ከድንጋይ ላይ ወርዶ አምራለሁ ብላ ተኩላ አይኗን አጠፋች ቸኩላ አምሳ ሆነው አምሳ በግ ፈጁ አምሳ ሎሚ ለአንድ ሽክም ነው ለአምሳ ጌጥ ነው አምሳ ሎሚ ላምሳ ሰው ጌጡ ነው ላንድ ሰው ሸክሙ ነው Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra