A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አንቺ ስትጎተቺ አህያ ቀንድ ታወጣለች አንካሳ በልቡ ኢየሩሳሌም አሳቡ አንካሳ ያለው ደብር አዞ ያለው ባህር ሳይበጠበጥም አያድር አንካሳን ማገም ድንጋይ መቆርጠም አንደበቱ ከጸሎት አጁ ከምጽዋት (ያልተለየ) አንደኛው ልብ ኣብርድ ሁለተኛው ልብ አንድድ ሶስተኛው ነገር ቀስቅስ አራተኛው ጎራዴ ምዘዝ አንደበቱ ሰውን ከመበደል አጁ ሰውን ከመግደል አንድ አይን ያለው ባፈር አይጫወትም አንድ እንጀራ የጣለው አምስት አንጀራ አያነሳውም አንድ በሬ ስቦ አንድ ሰው አስቦ ኣንድ እግር ያለው በከና አይማታም አንድ ጥርስ ያላት በዘነዘና ልትነቀስ ኣማራት አንዱ ሊበላ አንዱ ያገበግባል አንዱ ልብ መካሪ አንዱ ቃል ተናጋሪ አንዱ ሲሻር አንዱ ይሾማል ኣንዱ ሲናገር ያፈዝ አንዱ ሲናገር ያደነዝዝ አንዱ ሲናገር ያፈዝ አንዲ ሲናገር ያደነግዝ አንዱ ባንዱ ሲስቅ ጀምበር ጥልቅ አንዱን ሳይዘው ደረሰ ጊዜው አንዱን ጥላ አንዱን አንጠልጥላ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra