A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ጠላትህን ውሀ ሲወስደው እንትፍ ብለህ ጨምርበት ጠርጥር በገንፎ ውስጥ እንዳለ ስንጥር ጠበንጃ ራሱ መቶ ራሱ ይጮሀል ጠንቋይ ለራሱ አያቅም ጡጥም ከፈስ ተቆጠረች ጤፍ ከአቅሙ እንክርዳድ ከፈለ ጤፍ ከዘመዷ ጎታ ትሞላ ጥልቅ ብዬን ውሀ ወሰዳት ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቀው ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቂው ጥርስና ከንፈር ሲደጋገፍ ያምር ጥርስ የሌላት ጥርስ ያላትን ነክሳ አነካከስ ታስተምራለች ጥቂት ያለው ሁሉ ብርቁ ነው ጥንቸልም ለሆዷ ዝሆንም ለሆዱ አብረው ውሀ ወረዱ ጥይትና ማጣትን ተኝቶ ማሳለፍ ነው ጥጃ ቢፈነጭ በሜዳ ውሀ ቢሄድ በጎድጓዳ ጥጃ ቢፈነጭ በሜዳ ውሀ ቢሮጥ በጎድጓዳ ጥጋበኛ ከርከሮ የነፍጠኛ ጎጆ ይታከካል ጥጋበኛንና ውሀ ሙላትን ቁመህ አሳልፈው ጦር ሲመጣ ዛቢያ ቆረጣ 12 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra