A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አለንጉስ ሰላም አለ ደመና ዝናብ የለም አለንጉስ ዘውድ አለ ምሳር ግንድ የለም አለንጉስ ዘመድ አለ ምሳር ግንድ የለም አለንጋ ለፈረስ ጅራፍ ለሰነፍ አለንጋ እስኪመጣ በክርን ያዝግሙብኝ አለንጋ እስኪገዙ በክርን ይተክዙ አለኝ ብሎ ከማፈር የለኝም ብሎ መድፈር አለኝ አንጂ ነበረኝ አይጠቅምም አለ ወንድም ጋሻ አለ ድግር አርሻ አለዋንጫ አይስማት አለቀንጠፋ አይስባት አለዋዛው ቅቤም አያወዛ አለዋዛው ዋዛ ማቄን ትቀጂኦለሽ አለዋዛው ዋዛ ቅቤም አያወዛ አለው አለውና ሳይመታው ቀረ አለዳኛ ሙግት አለገመድ አክት አለዳኛ ቀጠሮ አለቅቤ ዶሮ አለዳኛ አይከሱ አለጥርስ አይነክሱ ኣለዳኛ ኣይካሱ ኣለጥርስ አይነክሱ ኣለጉልበት ሰኮና አለራስ ጉተና አለ ድሀ ዘውድ አለ ገበሬ ማእድ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra