A collection of common Amharic Proverbs. የአማረኛ ተረትና ምሳሌዎች። Browse Amharic proverbs alphabetically or search using your own keywords. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አይጥፍ ደብተራ ክንፍ የለው ኣሞራ አያ ጅቦ ሳታመካኝ ብላኝ አለች አህያ አይነጋ መስሏት ቁርስዋን ማታ በላች ኣይጠቅም ጠላ ባልና ሚስት ያጣላ አይጠቅም ጠላ ከጎረቤት ያጣላ አይጥ ሹሩባ ተሰርታ ባለጊዜ ሆነች አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫን ታሽታለች አይጥ ለሞቷ የድመት አፍንጫን ማሽተቷ አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ አይጥ በበላ ዳዋን በዱላ አይጥ በድመት አፍንጫ ወርዶ አህያ ታስሮ በሰርዶ አይጥ በድመት አፍንጫ ወርዶ አህያ ታስሮ ከሰርዶ አይጥ በጉድጓዱ ሰው በዘመዱ አይጥ ነሽ አዩት ክንፌን ወፍ ነሽ እዩት ጥርሴን አይጥ ወልዳ ወልዳ ከጅራቷ ሲደርስ ሲጥ አለች አይጥ ወልዳ ወልዳ ጅራቷ ሲቀር ሲጥ አይጥ ወልዳ ወልዳ ጅራቷ ደርሶ ሲጥ አይጥ ወልዳ ወልዳ ዲቪ ደረሳቸው አይጥ ወልዳ ወልዳ የድመት ሲሳይ አደረገቻቸው አይጥ ጣረ ሞት ይዟት ትጫወታለች ድመት Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra